Follow us:
አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ ፡
የአል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ ፡ አስተምሯችን በሀራችን ዙሪያ በሚገኙ በብቁ እና በተረጋገጡ የቁርአን አስተማሪዎች ይከናወናል። የቀጥታ (online) ትምህርቶች የበይነመረብ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እጅግ ዘመናዊን በሆኑ የማስተማሪያ መንገዶች እንሰጣለን ፡፡ በአካል ማዕከላችን ጋር በመምጣት መማር ለምትችሉ አል ሙኒር ማዕከልን ምርጫዎት ያድርጉ።! በአካል ቀርቦ መማር ለማትችሉ ደግሞ! ከቤትዎ ሆነው በተመቾት ሰአት ቁርአንን ለመማር አል ሙኒር ማዕከልን ምርጫዎት ያድርጉ።!
ቁርኣንን_ማንበብ_የፈለገ_ሰው_ሊከተላቸው_የሚገቡ_ሥርኣቶች ►ኒያን ማስገኘት (ሀሣብን መሰብሰብ) የአላህን ውዴታ መፈለግ ►ውዱእ ማድረግ፡፡ ኢስቲዓዛ እና በስመላህ (አኡዙ ቢላህ ሚን አሸ ሸይጧኒ አር ረጂም እና ቢስሚላህ አርረህማኒ አርረሂም) ►በላጭ ጊዜዎችን መጠቀም፡፡ በቀን ውስጥ ካሉት ከወቅቶች ሁሉ በላጭ የሚባለው አላህ ለባሮቹ የሚገለፅበት የሊለት የመጨረሻው አንድ ሦስተኛ ክፍል ነው፡፡ ►ጥሩ ቦታን መምረጥ፥ በላጩ መስጅድ ውስጥ ነው፡፡ ቤት ውስጥም ሆኖ ልብን ከሚሰርቅ እና ሀሳብን ከሚወስድ የራቀ ፀጥ ያለ ቦታ መልካም ነው፡፡ ►ወደ አላህ መጠጋት፡፡ ጭንቅ ጥብብ እንዳለው ሰው በሙሉ ሀሳብ ወደሱ መመለስና ስኬትን መፈለግ ►ቁርኣን በሚያነቡበት ጊዜ ማስተንተን፤ በሀሣብ ከመዋለልና ከመዳከር መቆጠብ ►አብሣሪ የሆኑ የቁርኣን አንቀፆች ሲያጋጥሙ በስሜት መንጎድና አላህን ከእዝነቱ መጠየቅ፡፡ አስጠንቃቂ የሆኑ አንቀፆች ሲያጋጥሙደግሞ መደንገጥ፤ አላህ ከነርሱ ከተቆጣባቸው እንዳያረገን መለመን፡፡ ►የቁርኣን ንግግሮች እኛን እያንዳንዳችንን በግል እንደሚመለከቱንና አላህም እኛን እያናገረ እንደሆነ አድርገን ማሰብ፡፡ በዚህም ከኛ ምን እንደሚፈለግ ለመገንዘብ ለረጅም ጊዜ ቆም በማለት ስለ ክልከላዎች እና ትእዛዛቱ ማስተንተን
ቁርኣን ለአነበበው ሰው የሚያበረክተው ሽምግልና عن أبي أمامة البَاهِلي رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال : « اقْرَءُوا الْقُرْآنَ فَإِنَّهُ يَأْتِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ شَفِيعًا لأَصْحَابِهِ » رواه مسلم . ከአቢ ኡማመተል ባሂሊይ (ረዲየሏሁ ዓንህ) እንደተዘገበው ፣ የአሏህ መልእክተኛ (ሶልለሏሁ ዓለይሂ ወሰልለም) ፡ “ቁርኣንን አንብቡ። እሱ የቂያማ እለት ለአንባቢው ሰው ሸምጋይ ሆኖ ይመጣልና” ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል
رَبيع الأوّل 15 1443

በምዝገባ ላይ እንገኛል


አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ – Al Munir Quran Academy
🔸 በቀጥታ (online) ትምህርት መርሀ ግብር የበይነመረብ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እጅግ ዘመናዊ እና ቀላል በሆነ መልኩ ትምርቱን እየሰጠና አዳድስ ተማሪዎችንም እየመዘገበ ይገኛል :!
በቀጥታ (online) መማር ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባሉት ደረጃዎች በአንዱ መርጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑንም እናስገነዝባለን

🟡ጀማሪ ምንም ማንበብ የማይችል ከፊደላት ጀምሮ መማር የሚፈልግ (ከአል_ቃኢደቱ ኑራኒያህ)

🟡ጀማሪ ማንበብ የሚችል ግን በተጅዊድ ለመቅራት መማር የሚፈልግ ;

🟡ቁርኣንን በቃሉ ለመሸምደድ የሚፈልግ(ሒፍዝ)
🔻 ከቁርኣን ትምርት በተጨማሪ ፡ ተጅዊድ ፣ ዑሉሙል ቁርኣን፣እና ዑሉሙ ሸሪዓ(የሸሪዓ እውቀት) ይሰጣል።
🔴ማስታወሻ
🔻 በቀጥታ (online) ለመማር ስትመዘገቡ በቂ ኢንተርኔት ዳታ ሊኖራችሁ ግድ ይላል።
ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👇🏻👇🏻

https://almuniracademy.net/ለመመዝገብ
ለበለጠ መረጃ
+251 91 404 2804 / +251 966241760
🔻 በማህበራዊ ሚድያ በእነዚህ አድራሻዎች ያገኙናል
ዌብሳይት || https://almuniracademy.net/

ዩቱዩብ ||https://www.youtube.com/channel/UCsoCSliv_ZJHapeLCkFHf4A

ፌስቡክ || https://www.facebook.com/almuniracademy1

ኢንስታግራም|| https://www.instagram.com/almuniracademy1/

ትዊተር || https://twitter.com/almuniracademy1

ቴሌግራም || https://t.me/almuniracademy1

Share This:

Leave Your Comments

Your email address will not be published.

Copyright 2020, Al Munir Qur’anic Academy All Rights Reserved

Translate »
Open chat